👉 Life-saving facts that every Ethiopian should know. Demystifing evil entities in Ethiopia!
ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያኖችን በየጸበሉና ሆስፒታል መጫወቻ ከመሆን የሚያድን የፕሮፌሰር Jerry Marzinskyና የGeorge Jagatic(Msc) ምክር! 👉.... ( እዚህ ይጫኑ )About Us


ECIC is an educational community Providing informations for victims of cults, their families and friends, researchers and the media. It is the first educational organisation focusing critical concern on the harmful methods of the cults to be granted charitable status for Africans (Special Focus on Ethiopia).

ኢትዮጵያ ጎጂ አምልኮ መከላከያና መረጃ መዐከል

በይዘቱ ለአገራችን ለመጀመሪያ የሆነውን የዜጎችን ደህንነትና መብት ለማስጠበቅ ለማንኛውም ሀይማኖት ክፍል ያልወገነ Ethio-Cult Information Center ወደ ህይወት መጥራት ያስፈለገበት ምክንያት ከዘመናት ወደ ዘመናት በአምልኮ ስም ተጠቂ የሚሆኑ ወገኖች ችግራቸው በአምልኮ ስም የሚፈጰምባቸው ወንጀል ህዝብ አንደሌላው አለም የሚያውቅበት መንገድ ባለመኖሩ ተሸፋፍኖ በአምልኮ ስም በመቅረቱ ብዙዎች ተጠቂ ሲሆኑ ታይተዋል:: ይህንን አለማወቅ በህብረተሰባችን ውስጥ ለመግታትና ወንጀል እንጂ ከአምልኮ ጋር ግንኙነት የሌለው ድርጊት መሆኑን ለማሳየትና የወደፊቱ ትውልድም አምልኮን አንደማስክ እየተጠቀሙ የተለያዩ ወንጅሎችን በዜጎች ላይ የሚፈጰሙ ድርጅቶችንና አምልኩኝ ባዮቻቸውን ለይቶ አንዲያውቅ መረጃዎችን Ethio-Cult Information Center ያቀርባል:: የዜጎችን ተጠቂነት ለማስቆም የጎጆ አምልኮ ቡድኖችን ማፍያዊ ሲስተምና ሰይጣናዊ ማንነታቸውን እንደሰለጠነው አለም ማጋለጥ ወሳኝ ነው::
ብዙ የጴንጤ ፓስተሮች እኛን ብቻ ነው የምታጋልጡት ለምን የሌሎችን ጎጂ አምልኮ ቡድኖችን አታጋልጡም የሚል ጥያቄ ደጋግመው በማቅረባቸው ድርጅታችን ቡድን ሳይለይ ማንኛውንም ጎጂ አምልኮ ቡድን የሚያጋልጥ መሆኑና ለጎጂ ተግባራቸው ተጨባጭ መረጃ ብትልኩልን ለህዝብ የምናቀርብ መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን::

Cults and Spiritual Abuse

HERAING VOICE

ኢትዮጵያ ውስጥ የሰዎችን የግል ህይወት በማያከብር ፓራሳይት መንፈስ በህልምና በተለያየ መልኩ ድምጽ የሚሰሙ ሰዎች የስነ ልቦና በአለማችን ላይ እውቅ የሆኑ ሳይንቲስቶች ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው:: ሙሉውን Read More የሚለውን በምጫን ይመልከቱ::
For voice hearers, the voices might be present all day and have the effect of preventing them from doing things in their daily life. Voices might also punish the voice hearer if they don’t do what the voice wants them to do.

INCUBUS/SUCCUBUS

ኢትዮጵያ ውስጥ በዐምልኮ ማስክ ሴቶችን ዝሙት(sex- Incubus/Succubus) ካላደረኳችሁ በማለት የሚያስቸግር አይን አውጣ መንፈስ(Incubus & Succubus Sexual Abuse Attaching Spirit) እየበዛ መጥቷል::

SPIRITUAL ABUSE

በ21ኛው ክፍለ ዘመን የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ በሚል ስምና ቲዎሪ ውስጥ ሰው ላይ ተጣብቆ የሚያስቸግርን ክፉ መንፈስ ማስወገጃ ሳይንሳዊ ቴራፒ:: It is a sad reality that many people who suffer Spritual Attachment trauma don't recover easily. It can take years to recover for some and some never recover.

የተጠቂዎች ምስክርነቶች

የቀድሞው ፓስተር ሳሙኤል ዘሪሁን ድንቅ ምስክርነት

በጴንጤ በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ የሚለው አታላይ መንፈስ ማንነት ተገለጠ
ኢትዮጵያ ውስጥ ሃይማኖትን ማስክ አድርጎ ሰዎችን የሚያስቸግር መንፈስ ጥቃቱ የሚያቆመው እጣን ስላጨሱለት ወይም ስለለመኑት ሳይሆን እንደሰለጠነው አለም ሲስተሙ ሲጋለጥ ነው::.

ድምጽ የሚሰሙ ሰዎች የስነ ልቦና ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው

Dr. Jerry Marzinsky: Understanding & Hacking the Hacker

There are a couple of smart Crowd Psychological tactics to manipulate people through religion?
ኢትዮጵያ ውስጥ የሰዎችን የግል ህይወት በማያከብር ፓራሳይት መንፈስ በህልምና በተለያየ መልኩ ድምጽ የሚሰሙ ሰዎች የስነ ልቦና ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው::.

Testimonial

መድረክ ላይ ፈውስና ተዐምራትን እንዴት መፍጠር ይቻላል?

How Faith (Fake) Healing Works?


Faith healers performances are often carefully scripted to build excitement in the crowd, and that healers use techniques borrowed from stage hypnotists and other faith healers. Much of what the people at these sermons feel stems from their expectations and their openness to believing that some kind of spiritual energy is affecting them. They may faint because they've seen others faint (and some preachers actually slap or push people to make sure they fall). What skeptics see as a sort of group hysteria, believers feel is the hand of God

Contact us

Address

Ethiopia

(+251) XXXXXXXX

(+71) 8522369417

habeshacult@gmail.com

Newsletter