በቅርቡ ሀይማኖትን ማስክ አድርጎ ሰዎች ላይ ለመጣበቅ የሚፈልግ መንፈስ ምንነቱንና ማስወገጃ የተለያዩ መፍትሔዎችን የሚያሳይ መጽሃፍ ታትሞ በአማዞን(Amazon.com) ላይ ይወጣል::

በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሃይማኖትን (Religion) ማስክ አድርጎ ሰዎች ላይ የሚጣበቅን መንፈስ ማስወገጃ አማራጭ ቴራፒ

Spirit Release Therapy is a spiritual healing that helps the removal of spirit attachments. Evil Spirit (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) weakens its victim it gains more and more control over him or her. These entities are like a parasite to drain the life forces of the person so they can take over the actions of that person for a brief period. It isa sad reality that many Ethiopians who suffer Spritual Attachment trauma don't recover easily. It can take years to recover for some and some never recover. .


ኢትዮጵያ ውስጥ ከላይ በሚታየው መልኩ በየጴንጤው እምነት "ጌታ" ነኝ "መንፈስ ቅዱስ" ነኝ ያለ መንፈስ (Earth bounding negative spirit)በየጸበሉ ሰዎችን "ሰይጣን" ነኝ ምናምን እያለ ሲያስቸግር ማየት የተለመደ ነገር ሆኗል:: ብዙ ግዜ የዚህ ተጠቂ የሆኑ ወገኖች ችግራቸውንና በአምልክ ሽፋን የሚሰራባቸውን በድል የሚረዳላቸው ስለሌለ ለከፍተኛ ችግር ብቻቸውን ተጋልጠው ይገኛሉ:: ይህ ሃይማኖትን ማስክ ያደርገን ጥቃት (Earth bounding negative spirit attachment) እንደሰለጠነው ህብረተሰብ በኢትዮጵያ ለማስቆም በሚዲያ ማንነቱንና ሲስተሙን ማሳወቅ ወሳኝ ነው:: Spritual Release Therapy Audios
OCCULTIC PRACTICES OF CULTS
በተለያየ አምልኮ ሽፋን ስር ቃሊቻ ፣ ውቃቢ ፣የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ምናምን በሚሉ ባህላዊና አምልኮ መሰል መጠሪያ ስም የሚታወቁ ሰው ላይ የሚጣበቁ መጥፎ መናፍሳታት ለሰው ልጅ በግልጽ የሚታዩና የሚዳሰሱ ባይሆኑም በሰዎች ላይ የሚያደርሱት ጉዳት በተጠቂዎቹ ኣማካኝነት ከላይ በሚታየው ቪዲዮ መልኩ ይታያል፥፥

አነዚህ መጥፎ መናፍሳታት ከላይ አንደሚታየው ተጠቂ ግለሰቦች ላይ ከተጣበቁ ቀናት ጀምሮ ተጠቂዎቹን ግለሰቦች ሰርተው ፣ ተምረው፣ ቤተሰብ መርተው የመኖር ህይወታቸውን አንዳይሳክ ግለሰቡ ላይ በመጣበቅ ሰላማቸውን በመንሳትና የክፉ መናፍስቶቹ መጥፎ ባህሪይ (ግልፍተኝነት ፣ ፍርሃት፣ ጭንቀትን፣ የመሳሰሉ ) መገለጫ ለማድረግ ተጠቂዎች ላይ ተጣብቀው ሲያስቸግሩ ይታያሉ::

አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ችግሮች ከባህልዊና ከተለያዩ ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች የተነሳ በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው መንፈሳዊ ችግራቸው በተገቢው መልኩ መልስ ስለማይሰጠው የተጠቂዎቹን ግለሰቦች ህይወት እንደሮቦት ለክፉ መናፍስታት መጫወቻ ሲሆን ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግርና የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን በማቅረብ ለማስተማር ታስቦ የተሰራ ነው::

"ከዚህ በታች ክፉ መናፍስታት የተጣበቁበትን ሰው በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ የሚጠቀሙበትን መንገዶች ያሳያል:"

Entities and negative energies can have varying degrees of influence over their host, ranging from a mild energy drain to almost total possession (which is extremely rare). Some tell-tale signs may be:

 • Hearing voices / የተለያዩ ድምጾችን መስማት
 • Sudden cravings for alcohol, cigarettes, drugs, etc.-- ሊቆጣጠሩት የማይችሉት የአልኮልና የዕጵ ፍላጎት
  traumatic event
 • Sudden weight gain--especially after surgery or a traumatic event ያላሰቡት የውፍረት መጨመር
 • Fears and phobias ልታሰበ ፍርሃትና ጭንቀት
 • Sudden changes in behavior--such as increased anger, depression and thoughts of ያልታሰብ የባህሪይ መለዋወጥ
  suicide
 • Serious illness of unknown cause ያልታሰበ ህመም ቁርጥማትና ሽባነት
 • Loss of energy ያልታሰበ የመኖር ሃይልን ፍላጎትን ማጣት
 • Memory and concentration problems የማስታወስና የማስተዋል ድክመት
 • Unexplained physical problems--such as pain from an undetermined cause ያልታሰብ የሰውነት መታመም
 • Migraine headaches ከፍተኛ የራስ ምታት
 • Night terrors and nightmares በተለያየ መልኩ በህልምና በቅዥት ግለሰቡን ማስፈራራት የሰላም እንቅልፍ መንሳት

ከምሁር ባዬ ብርሃኑ(Department of Clinical Psychology, AAU) ጥናት በጥቂቱ የተወሰደ ሪፖርት እዚህ በመጫን ማንበብ ይቻላል:: Defeating negative entities, attacks and energies.
Spritual Release Therapy- Lawrence "Buddy" Martin 4/19/2005 Spirit Attachments Removal & - 5/11/00
Healing the wounded spirit with Dr Terence Palmer PhD - Mary Combs 4/25/00 SPIRIT POSSESSION SYNDROME by Dr. William Baldwin- Ricky Guthrie 7/20/99
Group Therapy and Social Status in the Zar Cult of Ethiopa- 12/3/99 Guy Malone's UPC Experience- 12/3/99


Websites & Blogs of Former UPC/Apostolic Members

(Some of these are outside websites. Inclusion of these does not mean I endorse them all.)

Why I Left- Joshua Spiers, former UPC member A female former UPC member
Jason Pound- former UPC minister In Christ Alone- Bernie & Cheryl Gillespie, former UPC minister & wife
Mary- former UPC and Apostolic member Nancy- former UPC member & PK
Lynne Yohnk- former UPC minister's wife Recovering Pentecostal- Jenni, former UPC and Charismatic church member
Female former UPC member John LePage- former UPC member
Mark McNeil: Former UPC Minister Steps Taken: A Journey Out of the Wilderness- Female former UPC minister's wife
Confessional's Bytes: Jim Pierce, former UPC minister Former or Future Former United Pentecostals: Bill Iskra, former UPC member
It's About A Conversion Into Grace: One Woman's Blog Pastor Buddy's Journal- Blog of Buddy Martin, former UPC minister
Aaron Terrazas, former UPC member Near Emmaus: Blog of former UPC member, Brian LePort (& others)
Denise Snodgrass, former UPC member Joel Riley & Glen McGee, former UPC members
Robyn, former UPC member Ronna Russell, former UPC PK, daughter of Don Fisher
Daniel Lewis, Joseph Howell & Robin Wentworth, former UPC ministers/members Jon Eckenrod, former UPC minister
Bernie Gillespie, former UPC minister Paula Marlene Ryan, former UPC woman who was raped in a UPC Bible college
Address

Ethiopia

(+251) 258964785

(+71) 8522369417

habeshacult@gmail.com

Newsletter