ህዝባችን ባለመማሩና በየዋህነቱ የተነሳ በሰለጠነው አለም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተነቃበትን የጴንጤ ጥንቆላና ማታለያ ሲስተም መጫወቻ ሆኗል፥፥ ይህ የመናፍቃን ፓስተር ነን ባዮች ህዝብን አዳራሽ ውስጥ ሰብስበው የሚያታልሉበት ሲስተም ለማሳወቅ ከጎን የሚገኝውን ቪዲዮ አቅርበናል:: ህጻናትን ለትምህርት እንጂ ለእንደዚህ አይነቱ ግዜው ያለፈበትና የተነቃበት ጥንቆላ መድረክ መስጠትና ማበረታት ወንጀል ነው::

Copyright © 2016 ECIC                        Designed by www.habeshacults.com