ህዝባችን ባለመማሩና በየዋህነቱ የተነሳ በሰለጠነው አለም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተነቃበትን የጴንጤ ጥንቆላና ማታለያ ሲስተም መጫወቻ ሆኗል፥፥ ህጻናት መማር ሲገባቸው በእንደዚህ አይነቱን በሰለጠነው አለም የተነቃበት ጥንቁልና ስራ ላይ ማሰማራት ወንጀል ነው:: ይህ የመናፍቃን ፓስተር ነን ባዮች ህዝብን አዳራሽ ውስጥ ሰብስበው የሚያታልሉበት ሲስተም ለማሳወቅ ከጎን የሚገኝውን ቪዲዮ አቅርበናል::
ህጻናት ተምረው ለሳይንስና ምርምር ብቃት ያላቸው ሰው ሆነው ማደግ ሲገባቸው የጥንቆላ ሲስተም ቃላትን ሸምድደው በአዳራሽ ውስጥ የዋሆችንና ችግረኞችን እንዲያታልሉ ማሳማራት ትውልድ ማጥፋት ነው::

የሰለጠነው አለም ይህንን የሳይኮሎጂ ሽወዳ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ነቅቶበታል

Copyright © 2016 ECIC                        Designed by www.habeshacults.com