Unlocking pentecostal fake healers part 3: ይህ ቪዲዮ የጴንጤ ፓስተሮች ከህዝብ ገንዘብ ለማታለል የሚጠቀሙበትን የተለያየ ማታለያ ሲስተሞች ያሳያል፥፥ በዚህ ቪዲዮ ላይ ታዋቂ የጴንጤ ፓስተሮች ከሞኝ ተከታዮቻቸው በሚሰበሰብ ገንዘብ (10%) ምን ያክል ሚሊየነር እንደሆኑና በታክስ ማታላል በተደጋጋሚ የተያዙበት መረጃ ማየት ይቻላል:: በቪዲዮው ውስጥ ከበሽታህ ትድናለህ ለእየሱስ ገንዘብ አምጣ እየተባሉ የተታለሉ በሽተኞች በየአዳራሹ ጌታ ፈወሰህ ከተባሉበት በሽታ በዶክተር ህመማቸው ከፈውሱ በኋላ ሲያረጋገጥ አንዳቸውን እንዳልተፈወሱና በሽታው ዶክተር ጋር ባለመሔዳቸው እንደጨመረባቸው ማየት ይችላል:: Making Money Off Miracles: The Gospel of Pentecostals....... more click here

ECIC 2017 New Year Newsletter


Copyright © 2016 ECIC                        Designed by www.habeshacults.com