በ21ኛው ክፍለ ዘመን የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ በሚል ስምና ቲዎሪ ውስጥ ሰው ላይ ተጣብቆ የሚያስቸግርን የተምታታበት መንፈስ ከታሰረበት ፍርሃቱ ወጥቶ የተጣበቀበትን ሰው ሳያስቸግር እንዲሔድ የማስረዳት አማራጭ ቴራፒ በመላዕኩ ሚካኤል ሃይል የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣.ወዘተ በሚል ቲዎሪ ሽፋን ሮቦት ውስጥ እንደገባ ቺፕስ ሰዎች አስተሳሰብና ሰውነት ላይ ተጣብቆ የሚያስቸግር ክፉ መንፈስ ማስወገጃ መንገዶች!!!
Nergative Spirit removing with Archangel Michael.
Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.
ክፉ መንፈስ ባህሪው በተለያየ ህልምና መሰልት ቅዠቶች ሰው ጭንቅላት ውስጥ ፍርሃትን ከቶ ትኩረትን ለማግኝት መጣር ነው:: ከጸበል በተጨማሪ አማራጭ ክፉ መንፈስ ማስወገጅ መንገዶች

Damaging Demonic Spritual Abuse is all too common in Ethiopian Destructive cults today. It targets the needy, susceptible, gullible segments of our people and robs their most important nature given property: their mind! It is sad, pathetic and the very opposite Ethiopia needs: Liberal Education!


Dr. Jared Van Sloten Introduction to Spirit Release
By Peter Michael, a teacher of spirit attachment and entity removal work.