ዲያቆን ሳሙኤል በመናፍቃን ጎራ ፓስተር በነበረበት ወቅት በመናፍቃን በኩል መንፈስ ቅዱስ ነኝ: ጌታ ቅብጥርሴ እያለ ከሚያጭበረብረው መንፋስ ጋር ያጋጠመውን መጥፎ ልምድ በዚህ ቪዲዮ ለትምህርት እንዲሆን ዘንድ ለህዝብ አካፍሏል:: በ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅዱስና እርኩስ ቲዎሪን እንደ ካባ እየቀያየረ ሰዎችን የሚያስቸግር መንፈስን ከሃገር ላይ ማስወገድ የሚቻለው ሲስተሙና ማንነቱ ሲጋለጥ ብቻ ነው ያዳምጡ:
Editorial Note:

If sexual harassment is defined as "unwelcome attention," then possession may be defined as "unwelcome intrusion of interference by a jealous attaching spirit into one's thoughts, will and/or body."


በጼንጤ ጌታ እየሱስ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ በሚል ቲዎሪ ሮቦት ውስጥ እንደተገጠመ ቺፕስ ሰው ላይ ተጣብቆ ብዛት ያላቸውን ኢትዮጵያውያኖችን የሚያስቸግርን ፓራሳይት መንፈስ ማስወገጃ መንገዶች!!!

Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies. Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.

Copyright © 2018 ECIC                        Designed by www.habeshacults.com