.. Ethiopian Cult Information Center (ECIC)Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.
በ21ኛው ክፍለ ዘመን የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ በሚል ስምና ቲዎሪ ውስጥ ሰው ላይ ተጣብቆ የሚያስቸግርን ክፉ መንፈስ ማታለያ ሲስተሙ ሊጋለጥና እንደሰለጠነው አለም ከአገር ሊጠፋ ይገባዋል:: Damaging demonic spritual abuse is all too common in ethiopian destructive cults today. It targets the needy, susceptible, gullible segments of our people and robs their most important nature given property: their mind! It is sad, pathetic and the very opposite Ethiopia needs: Liberal Education!!!

ከምሁር ባዬ ብርሃኑ(AAU) ጥናት የተወሰደ ጽሁፍ::(click here) ይህንን ጽሁፍና ይህንን ቪዲዮን በማመሳሰል የጴንጤዎቹ እየሱስ ስሙን የቀየረ ክፉ መንፈስ መሆኑን ማወቅ ይቻላል::


Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.

ወይዘሪት ወይንሸት ስለጴንጤው ማፍያ መንፈስ (ጀምሱ) ማንነት የሰጡትን ምስክርነት እዚህ ያዳምጡ::


As Evil Spirit (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) weakens its victim it gains more and more control over him or her. As it gains more control it gets closer and closer to its ultimate goal - to own the soul of the victim. These entities are like a parasite to drain the life forces of the person so they can take over the actions of that person for a brief period. A spirit possession is when a spirit (የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) is able to either temporarily or permanently take over the thinking and/or body functions of a living person. They will have the feeling that when the spirit possession happens there is a feeling like, "it was not me doing it." And effectively it is not.

ዶክተር ክርስቶፈር በሰው ላይ ተጣብቆ ስለሚያስቸር መንፈስ ባህሪይና ማስወገጃ መንገዱ::

Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.

How to Get Rid of Spirit Attachments (ሰዎች ላይ የሚጣበቅን ክፉ መንፈስ (የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) እንዴት ማስወገድ ይቻላል??? እዚህ በመጫን ያንብቡ)


በተለያየ አምልኮ ሽፋን ስር ቃሊቻ ፣ ውቃቢ ፣የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ምናምን በሚሉ ባህላዊና አምልኮ መሰል መጠሪያ ስም የሚታወቁ ሰው ላይ የሚጣበቁ መጥፎ መናፍሳታት ለሰው ልጅ በግልጽ የሚታዩና የሚዳሰሱ ባይሆኑም በሰዎች ላይ የሚያደርሱት ጉዳት በተጠቂዎቹ ኣማካኝነት ከላይ በሚታየው ቪዲዮ መልኩ ይታያል፥፥

አነዚህ መጥፎ መናፍሳታት ከላይ አንደሚታየው ተጠቂ ግለሰቦች ላይ ከተጣበቁ ቀናት ጀምሮ ተጠቂዎቹን ግለሰቦች ሰርተው ፣ ተምረው፣ ቤተሰብ መርተው የመኖር ህይወታቸውን አንዳይሳክ ግለሰቡ ላይ በመጣበቅ ሰላማቸውን በመንሳትና የክፉ መናፍስቶቹ መጥፎ ባህሪይ (ግልፍተኝነት ፣ ፍርሃት፣ ጭንቀትን፣ የመሳሰሉ ) መገለጫ ለማድረግ ተጠቂዎች ላይ ተጣብቀው ሲያስቸግሩ ይታያሉ::

አብዛኛውን ግዜ በኣገራችን አንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ችግሮች ከባህልዊና ከተለያዩ ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች የተነሳ በግልጽና በሳይንሳዊ መልኩ ምንነቱና ማንነቱ የሚታወቅ ባለመሆኑ በቀላል ሊፈታ የሚችለው መንፈሳዊ ችግራቸው በተገቢው መልኩ መልስ ስለማይሰጠው የተጠቂዎቹን ግለሰቦች ህይወት እንደሮቦት ለክፉ መናፍስታት መጫወቻ ሲሆን ይታያል:: ይህ ድህረ ገጽ ይህንን ችግርና የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን በማቅረብ ለማስተማር ታስቦ የተሰራ ነው::

ከዚህ በታች የሚከተሉት 8 ቪዲዮዎች በአምልኮም ይሁን በተለያየ መልኩ ሰው ላይ 24 ሠአት የሚጣበቅን ክፉ መንፈስ ምንንትና ማስወገጃ ሳይንሳዊና ስነልቦናዊ መፍትሔዎችን አማራጭ መንገድ ያሳያል:

Spirit Release Therapy

Spirit Release Therapy ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ የእነዚህን ክፉ መናፍስታት (የጼንጤ ጌታ እየሱስ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) ባህሪይና ምንነትን የሚያሳይ ሳይንስ ነው፥፥ Spirit Release Therapy አነዚህ ክፉ መናፍስታት መጥፎ ባህሪያቸውን ለማርካት ተጠቂ ግለሰቦችን አስተሳሰባቸውን ፣ ድርጊታቸውንና ህይወታቸውን ለመቆጣጠር የሚጠቁሙበትን የተለያየ መጥፎ ሰዎች ላይ የመጣበቂያ ዘዴዎች የሚያሳይ ሲሆን በተጨማሪም እነዚህን ክፉ መናፍስታት እንዴት አድርጎ ከተጣበቁበት ሰው ህይወት አስተሳሰብ ማስወገድ እንደሚቻል ያስተምራል፥፥.
ክፉ መንፈስ (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) ለምንና እንዴት ሰው ላይ እንደሚጣበቅ እዚህ በመጫን ያንብቡ:ክፉ መንፈስ ለምንና እንዴት ሰው ላይ 24 ሠአት እንደሚጣበቅ እዚህ በመጫን ያንብቡ!!!
ይህንን ቪዲዮ ተመልክተው አገራችን ምን ያክል በምዕራቡ አለም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተነቃበትን ሰይጣናዊ መናፍቃን ቲዎሪ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ማራገፊያ እንደሆነች ያስተውሉ::What Are the Signs of Attachment? / መጥፎ መንፈስ (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) በስው ላይ መጣብቁን የሚያሳዩ ባህሪዎች?


"ከዚህ በታች ክፉ መናፍስታት የተጣበቁበትን ሰው በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ የሚጠቀሙበትን መንገዶች ያሳያል:"

Entities and negative energies can have varying degrees of influence over their host, ranging
from a mild energy drain to almost total possession (which is extremely rare). Some tell-tale
signs may be:

 • Hearing voices / የተለያዩ ድምጾችን መስማት
 • Sudden cravings for alcohol, cigarettes, drugs, etc.-- ሊቆጣጠሩት የማይችሉት የአልኮልና የዕጵ ፍላጎት
  traumatic event
 • Sudden weight gain--especially after surgery or a traumatic event ያላሰቡት የውፍረት መጨመር
 • Fears and phobias ልታሰበ ፍርሃትና ጭንቀት
 • Sudden changes in behavior--such as increased anger, depression and thoughts of ያልታሰብ የባህሪይ መለዋወጥ
  suicide
 • Serious illness of unknown cause ያልታሰበ ህመም ቁርጥማትና ሽባነት
 • Loss of energy ያልታሰበ የመኖር ሃይልን ፍላጎትን ማጣት
 • Memory and concentration problems የማስታወስና የማስተዋል ድክመት
 • Unexplained physical problems--such as pain from an undetermined cause ያልታሰብ የሰውነት መታመም
 • Migraine headaches ከፍተኛ የራስ ምታት
 • Night terrors and nightmares በተለያየ መልኩ በህልምና በቅዥት ግለሰቡን ማስፈራራት የሰላም እንቅልፍ መንሳት

በጴንጤና የመሳሰሉት ጎጂ አምልኮ ቡድኖች ውስጥ ሰዎች ገብተው ሲወጡ በክፉ መንፈሱ (የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) ዜጎች ህይወት ላይ የሚደርስባቸውን ካልተጣበቅኩባችሁ 24 ሠአት ትንቅንቅ ከዲያቆን ሳሙኤል ምስክርነት ያዳምጡ
የጼንጤው እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ መንፈስ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህ በሚዲያ ቆሻሻ ማንነቱን በተጨባጭ ሲያጋለጡት ለህዝብ ያጋለጡትን ሰዎች ሊያጠቃ ቀን ከለሊት የሚሰራ ቂመኛ መጥፎ ማፍያ መንፈስ ነው::
Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.

በጴንጤና የመሳሰሉት ጎጂ አምልኮ ቡድኖች ውስጥ ሰዎች ገብተው ሲወጡ በክፉ መንፈሱ (የጼንጤ ጌታ እየሱስ ፣ ጂኒ ቃሊቻ ፣ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) ዜጎች ህይወት ላይ የሚደርስባቸውን ካልተጣበቅኩባችሁ 24 ሠአት ትንቅንቅ ከወይዘሪት ወይንሸት ምስክርነት ያዳምጡ

የጼንጤው እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ መንፈስ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደዚህ በሚዲያ ቆሻሻ ማንነቱን በተጨባጭ ሲያጋለጡት ለህዝብ ያጋለጡትን ሰዎች ሊያጠቃ ቀን ከለሊት የሚሰራ ቂመኛ መጥፎ ማፍያ መንፈስ ነው::በሰዎች ላይ የሚጣበቅን ክፉ መንፈስ (የጼንጤ ጌታ የሚሉት አውሬ፣ ጂኒ፣ ቃሊቻ፣ ውቃቢ፣ ቆሌ...ወዘተ) ማስወገጃ አማራጭ መንገዶች:
Dedicated to all Ethiopians that have been abused by anyone in the name of a religion or spiritual belief. While we speak the truth in love, the cults speak love in lies.

በሰዎች ላይ እንደፓራሳይት የሚጣበቅን ክፉ መንፈስ ማስወገጃ አማራጭNewsLetter Sign Up !

Please enter your Email and Name to join.

Digital Newsletter

To unsubsribe please click here ».