ህዝባችን ባለመማሩና በየዋህነቱ የተነሳ በሰለጠነው አለም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተነቃበትን የጴንጤ ጥንቆላና ማታለያ ሲስተም መጫወቻ ሆኗል፥፥ ይህ የመናፍቃን ፓስተር ነን ባዮች ህዝብን አዳራሽ ውስጥ ሰብስበው የሚያታልሉበት ሲስተም ለማሳወቅ ከጎን የሚገኝውን ቪዲዮ አቅርበናል::

የመናፍቁ ፓስተር(ጠንቋይ) በቅርቡ ከመቀሌ አስመራ በረራ ይከፈታል ብሎ አምላክ ነገረኝ በማለት ቤተሰቦቻቸውን ለማየት በሚናፍቁ ኤርትራዊያኖች ተስፋ ሲጫወትባቸው:: ከ04:00 እስከ 15:00ደቂቃ ያለውን በጥሞና ይመልከቱና ይፍረዱ

የጴንጤ ጌታ ተናገረኝ ጥንቆላ ምን አይነት የሳይኮሎጂ ሽወዳና ንግድ / business/ መሆኑን Ex-pastor Marjoe 1972 የሰጠውን ምስክርነት ያዳምጡ:: ይህንን የሰለጠነው አለም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተነቃበትን ሽወዳ ነው አበሻ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አዳራሽ ውስጥ ከቦ ጌታ ተናገር እያለ ከበሮ እየደለቀ የሚጃጃለው::


Copyright © 2016 ECIC                        Designed by www.habeshacults.com